Ene mlew guys bezu yesra idea alegn yan yahel investment yemayitek gn terfama yemiyaderg business ,gn koy ezi hager yesra hasab yishetal 🤭🙄
Jun 24, 2026#የዕድል_ማንቂያዎች📣 🚀የአዋሽ ባንከ ታታሪዎቹ የስራ ፈጠራ ውድድር ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች🚀 ✨የቢዝነስ ሀሳብዎን ወደ ስኬታማ ስራ ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? አዋሽ ባንክ በ“ታታሪዎቹ” የስራ ፈጠራ ውድድር እንዲሳተፉ ይጋብዝዎታል። ይህ ፕሮግራም የፈጠራ ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች በስልጠና፣ በድጋፍ እና በፋይናንስ ተደራሽነት በማገዝ ሀሳባቸውን ወደ እውነተኛ ቢዝነስ ለመቀየር ያግዛል። ዛሬ ያለዎት ሀሳብ የነገ ትልቅ ቢዝነስ ሊሆን ይችላል! ፈጠራዎን ያሳዩ፣ ህልምዎን እውን ያድርጉ። የሚያገኙት: 🔹የሙያ ክህሎት ስልጠና 🔹የገበያ ትስስር እና ድጋፍ 🔹የሚዲያ ሽፋን እና ተጨማሪ ታይነት 🔹ለአሸናፊዎች እስከ 1 ሚሊዮን ብር ሽልማት 🔹ሀሳብዎን ለማሳደግ እስከ 10 ሚሊዮን ብር ከዋስትና ነፃ ብድር ማን ማመልከት ይችላል? 🔸የቢዝነስ ሀሳብ ያላቸው ወጣቶች 🔸ስራ ፈጣሪዎች እና ስታር
Jun 24, 2026