Ludo16.5
#business
ሰላም ሰዎች አንዴት ናቹ please 1 ነገር ተባበሩኝ ስራ የለኝም እና በጣም እየጨነቀኝ ነው ላብድ ነው እና ቢያንስ ከ dire dewa ወደ addis abeba እቃ አምጥቼ ብሸጥ አሰብኩ እና any idea help kale please ንገሩኝ please please
Jun 23, 20263 engagements
ሰላም ሰዎች አንዴት ናቹ please 1 ነገር ተባበሩኝ ስራ የለኝም እና በጣም እየጨነቀኝ ነው ላብድ ነው እና ቢያንስ ከ dire dewa ወደ addis abeba እቃ አምጥቼ ብሸጥ አሰብኩ እና any idea help kale please ንገሩኝ please please
Jun 23, 2026It's a good idea gn የምታመጣው እቃ ማን ሊወስድልህ እንደሚችል ቀድመህ ማወቅ, ቀድመህ ትዕዛዝ ምናምን ለመቀበል መሞክር ተረካቢ ማለት ነው ያለበለዚያ የምታመጣው እቃ ብር ይዞ ይቀመጥብሀል + ካለህበት መጥፎ ሁኔታ እንድትወጣ ሊረዳህ ስለሚችል አንድ ዙር መሞከር ጥሩ ነው then you'll decide so don't be afraid and good luck.
Jun 23, 2026Dire dewa heja alawkm kezi befit ena keyet eka endemameta minamin minm information yelegnm esun tawkalh
Jun 24, 2026Beken west 3hr mesrat metchyi kehone beselek ena internet kebet honesh contact argign yeteshale gebi yemiyasgegn sera etekumeshalew @orderrhere bezi username letawarign techeyalesh bednb asredashalew
Jun 23, 2026