ጫካ የሚኖሩ/ከአለም የተለዩ ሰዎች ስለ ፈጣሪ መኖር አያውቁም...ስለዚ አይድኑም ማለት ነው? ካልዳኑ ማነው ተጠያቂ? ወይስ እግዚአብሔር ባልሰሙት ላይ አይፈርድም? እስልምናው እና ሌላው ሀይማኖትስ ይሄን ነገር እንዴት ያዩታል ከተመቻቹ አንግል ሆናቹ መልሱልኝ 🙌
Jun 23, 2026Hulum sew baweqew lek nw yemeferedebet for reference read Luke 12:47-48
Jun 23, 2026