#other #URGENT_PLEASE እባካቹ እርዱኝ፣ እናቴ ከ ቀናት በፊት ነው እናቷን ያጣችው(አያቴ ማለት ነው) ስኳርና ደም ግፊት ስላለባት የአይን ህመም አለባትና አይኗ ከቀን ወደቀን ማየት እየከበዳት ነው፣ እና AA ልትታከም ስትል ነበር አያቴ የሞተችው፣ እና አያቴ ከሞተች በኋላ እናቴ ከ አመት በኋላ መጀመሪያ አይኗ ማየት እንደሚሳናት ከዛ እናቷ ከሞተች ከ አመት በኋላ ደሞ እሷ እንደምትሞት ተነግሯታል፣ እባካቹ እርዱኝ፣ Amhara ክልል አካባቢ የምታውቁት ገዳም ካለ ወይ ፀበል ቦታ ይዣት ልሂድ እባካቹ፣ የ ግቢ ተማሪ ነኝ withdrawal ሞልቸም ቢሆን እናቴን ላድናት ebakachu mefthe bicha stugn, egziabher endemiredagn awkalehu ebakachu
Apr 10, 2025Egziabher ymarleh wendme mnalbat bermel giorgis Hid
Apr 11, 2025