Anpnymous233
#personal
እኔ ብቻ ነኝ ሰላሳ አመት ስለሞላኝ special የሆነ feeling የሚሰማኝ? #turning point #second phase #summary of past life #resettlement in the societal structure(s)
Apr 10, 20252 engagements
እኔ ብቻ ነኝ ሰላሳ አመት ስለሞላኝ special የሆነ feeling የሚሰማኝ? #turning point #second phase #summary of past life #resettlement in the societal structure(s)
Apr 10, 2025#ትዳር
Apr 11, 2025ትዳር የሚያዝበት እድሜ ከፍም ዝቅም ሊል ይችላል ፤ ሰላሳ ግን የዕድሜ ማዕከል ስለሆነ ወሳኝ ወቅት ይመስለኛል። አዲስ ማንነት (ካለፈው እና ከሚመጣው የተውጣጣ) የሚገነባበት (The New Being) . . . ይገናኝ አይገናኝ ባላረጋግጥም እየሱስ ማስተማር የጀመረውም በ 30 አመቱ መሰለኝ
Apr 12, 2025