Abenaacs226.5
#religion
ይድረስ አምላክ ለመውለድ ሚስት ያስፈልገዋል ለምትሉ፡ አምላክ አንዲት ድንግልን ያለ ወንድ ዘር እንድትወልድ ማድረግ ከቻለ ለምን ለመውለድ የግድ ሚስት ያስፈልገዋል? ያለሚስት መውለድ አይችልም? ምን ይሳነዋል? እርጋታ በተሞላበትና mockery በሌለበት ማስረዳትን መሰረት ያደረገ ቢሆን ይመረጣል። ካላወቃቺሁትም መመለስ ግድ አይደለም። merci beaucoup👍
Apr 10, 202522 engagements