ሰላም ሰዎች! ከእንድ ሴት ጋር ተዋወቅን ከዛ ተግባባን እና ወደ ፍቅር ግንኙነት ለመቀየር ተስማማን ማለት በቻት እያወራን ማለት ነዉ። ከዛ ድንገት ስለሱ ሳይወራ በመሀል በግንኙነታችን s*x ማድረግ ያስፈልጋል ብላ ብጠይቃቹ ምንድነዉ መልሳቹ? እና ለምን ጠየቀችኝ? ወላሒ ስለገረመኝ ነኹ በቀናነት መልሱልኝ
Apr 10, 2025ወጥመድ ነው ብሮ አምልጥ🤣 ኧረ በፍፁም ሲጀመር ምን ይሰራል እኔ ንፁ ፍቅርሽን ብቻነው እምፈልገው ግን የግድ ያስፈልጋል እምትይ ከሆነ ሁለታችንንም በማይጎዳ መልኩ ማድረግ እንችላለን በልና ልቧንም አንጀቷንም ብላ 😁 በሗላ ታመሰግነኛለህ🙌🏽
Apr 10, 2025