#education የUV ተማሪ ነኝ ገና department አልመረጥንም ፥ ECONOMICS DEPARTMENT ላይ ትልቅ ፍላጎትና ፍቅሩም አለኝ። እና በጣም ከባድ ነው ይባላል በዚህ ላይ መረጃ ያለው ሰው ምክር እንዲሰጠኝ ነበር።
Apr 10, 2025Bezum ayikebdm kelal nw , maths alew yemiluhim mnm mikebd maths yelewm derivation and statistics and probability leyi basic knowledge kaleh tiserawaleh beteley highschool leyi natural stream keneberk yikelihal🙌
Apr 10, 2025