ሰላም አንዴት ናችሁ.. አንድ አባት ነበሩ አሁን በህይወተ ስጋ የሉም 4 ልጆች አሏቸዉ ነገር ግን በህይወት በነበሩበት ሰአት ለ አንዱ ልጃቸዉ የቤቱን ካርታ ዉክልና ሰጡት ነገር ግን አሁን ላይ ያ ዉክልና የተሰጠዉ ልጅ የኔ የብቻዬ ነዉ ቤቱ ብሎ ይረብሻል ነገር ግን የቀሩት ልጆች ከዛሬ ነገ ይቀየራል ብለዉ ቢጠብቁትም ባሰበት እንጂ አልተመለሰም... እና ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል ?
Apr 10, 2025ውክልና ተሰጠው እንጂ ሙሉ በሙሉ የወራሽነት መብት ወይም ኑዛዜ እስካልተሰጠው ድረስ መብት ያለው አይመስለኝም ውክልና ሰጪው እና ውክልና ተቀባዩ በህይወቱ እስካሉ ብቻ የሚፅና ይመስለኛል ለበለጠ ደግሞ የህግ ጉዳይ የሚያማክሩ የቴሌግራም ገፅ ስላለ እዛው ላይ ጠይቃቸው
Apr 10, 2025