ሰላም እንዴት ናችሁ እስኪ ዛሬም አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ይሄን ተግባር ያደረገው ሰው ነው ብላችሁ አስቡና ይሄ ስራ የመልካም ሰው ስራ ወይስ የክፉ ሰው ስራ የሚለውን ንገሩኝ? [15] የዚያችን ሀገር ሰዎች 👉በሰይፍ ስለት ፈጽሞ ትመታቸዋለህ፤ ሀገሪቱን፥ በውስጥዋም ያለውን ሁሉ ትረግማለህ። [16] ዕቃዋንም ሁሉ ወደ አደባባይዋ ትሰበስባለህ፤ ከተማይቱንም፥ ዕቃዋንም ሁሉ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት 👉በእሳት ፈጽመህ ታቃጥላለህ፤ 👉ለዘለዓለምም ወና ትሆናለች፤ ደግሞም አትሠራም። (ኦሪት ዘዳግም 13:15-16) ስለምትመልሱልኝና ስለምትሰድቡኝ አመሠግናለሁ 💚
Apr 10, 2025Maybe yhe critically yemitay neger slehone if u are betam curious slezi neger lemawek random sew teykeh endante teteratari twlidn kemtfetr ena alawakinetn kemtabeza ask bzu ሊቃውንት alun egziabher ymesgen enesun teyk tibeb ena ewket be were aymetam
Apr 10, 2025