#business
እስከ 500ሺ ብር ለ investment የሚሆን መሬት ወይም ቤት ይገኛል እንዴ? ክፍለ ሀገርም ቢሆን ችግር የለውም ብሩ ከሚቀመጥ ይሻላል ብየ ነው
Apr 09, 20253 engagements
እስከ 500ሺ ብር ለ investment የሚሆን መሬት ወይም ቤት ይገኛል እንዴ? ክፍለ ሀገርም ቢሆን ችግር የለውም ብሩ ከሚቀመጥ ይሻላል ብየ ነው
Apr 09, 2025kefle hager lay le ketema qerb new inbox me @bech94
Apr 10, 2025@Pigottttt Dm me
Apr 10, 2025Aw 40 minch na kefeleki dm adirg
Apr 16, 2025