ምናልባት ልክ ናቸው እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነው ብየ ተቀብዪ ከእዚክ የባሱ ጭካኔዎች ላለማየት የፍቅር አምላክ እግዚአብሔርን ፍለጋ ብየ የጀመርኩትን የክርስትያኖች መፅሓፍን ማንበብ ማቆሙ ሳይሻል አይቀርም ። በየቀኑ የበለጡ አሰቃቂ ግድያዎችን ከማነብ . . እናተስ ምን ትመክሩኛላችሁ ??, ምክራችሁን በጭዋነት ምከሩኝ ። አመሠግናለሁ 🙏 [16] እንደ👉 ገዳይ ቀስት የሆነውን ራብ የማመጣባችሁ እንዲያጠፋችሁ ነው፤ ደጋግሜ ራብን አመጣባችኋለሁ፤ የምግብ አቅርቦታችሁም እንዲቋረጥ አደርጋለሁ። [17] 👉ራብንና የዱር አራዊትን እለቅባችኋለሁ፤ ልጆቻችሁንም 👉ይገድላሉ፤ 👉ጦርነትንም አመጣባችኋለሁ፤ 👉መቅሠፍትና ግድያም በመካከላችሁ ይስፋፋል፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።” (ትንቢተ ሕዝቅኤል 5:16-17 )
Apr 09, 2025አዲስ ኪዳን አንብብ ልብህን ክፈትና አንብበው ለስተት ፍለጋ አታንብብ ብሉይ ኪዳን ደግሞ የአዲስ ኪዳን ጥላ ነው ደግሞ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር አህዛብን/በሱ ላይ ያመጹትን ይቀጣቸዋል አዲስ ክዳን ግን የእግዚአብሔር አብ ምህረት በክርስቶስ ተገልጧል !! እየሱስ ክርስቶስ ይርዳክ!!
Apr 09, 2025