ጥያቄ ለሙስሊሞች 1. በኢሳ ፋንታ የተሰቀለው ሰው ማነው ? ብዙ ምልከታ ስላለ የዛ ሰው መጨረሻውስ እንዴት ነው ? 2. ቁርአን ከመውረዱ በፊት የእውነት እስልምና እራሱ ከነበረ ኢየሱስ አልተሰቀለም ብሎ ያስተማረ ሰው እና የተፃፈ ነገር ካለ ብታሳዩን ? በተለይ ከኢሳ እስከ መሐመድ ባለው ጊዜ ውስጥ 3. አላህ ኢሳን ለምን እንዲው አያድነውም ነበር ሌላ ሰው ማስገደል ለምን አስፈለገ ? 4. አስመስሎባቸው ከሰቀሉት በኋላ ሰቀልን ያሉትን ረገምናቸው ይላል ይሄ ሴንስ ይሰጣል ? ልክ አይደሉም ስለተመሰለባቸው ? 5. በኢሳ ካስመሰለባቸው እንዴት ሐዋርያቱንም እና እናቱንም ጭምር ይሸውዳል እነሱ ላይም አስመሰለባቸው ? ሐዋርያትም ተሰቅሏል ሞቷል እያሉ አስተማሩ(የታሪክ ምስክርነት አለን በታሪክም ይታወቃል) 6. አይሁዶችም ክርስቲያኖችም ተጠያቂ አይደሉም ምክንያቱም አላህ ስላስመሰለባቸው እውነት ኢየሱስ ባይሰቀል ባይሞት እና ባይነሳ ኖሮ ሐዋርያት ለውሸት ብለው እስከሞት ድረስ ተነስቷል እያሉ ይሰብኩ ነበር ?(የታሪክ ምስክርነት አለን) 7. ኢየሱስ ካልተሰቀለ ይሄን ለመመስከር 600 ዓመት ምን አስጠበቀ ? በነዚህ አመታት ውስጥ ተሰቀለ ብለው እንግዲ በቁርአኑ እምነት የሳቱ ስላሉ 8. እስልምና ሁሌ ከታሪክ ጋር ሚጋጨው ለምንድነው ? በተለይ በስቅለት ጉዳይ ኢየሱስ እንደተሰቀለ(የታሪክ ምስክርነት አለን ከክርስትና ውጪ ባሉ የታሪክ ጸሐፊያን እና ጠቢባን)
Apr 09, 2025ታቃለህ በሚያስዝናቹ ሁኔታ ማለት ነው የነዛ ሁሉ ጥያቄ ጥያቄዎች አንድ መልስ ብቻ ናት🤣 አስላሞች ጋ እየሱስ ተሰቀለ ሚባል ነገር የለም ሚባልም የለም የናንተ የብቻ ቅመም ተረት ተረት ናት 25 ነብያቶች ሙሀመድ የመጨረሻው ነው አደም ኑህ ኢድሪስ ( ኢኖክ አላቹት እናንት) እና ቀሪያቶች ነብያቶች የ 24 ቱንም ታሪክ አንብቢ እኛ እንደናንተ ያዕቁብን ሆደ ባሻው አልቃሻውን ወንጀላኛ አላደረጀው ሱለይማንን ( ሰለሞን ይላቿል እንግዲ እሱን ያከፈረ 300 ሚስት ያሸከመ ታሪክ የለንም ስለሁሉም ነብያቶች ታሪክ በደንብ አንብቡ ኢሳ በቁርአን በራሱ ምዕራፍ እንደነገረን ያለምንም ሞት ቀጥታ ወደ ጀነት እንደተወሰደ ነው የተነገረን ልክ እንደ ኢድሪስ (ኢኖክ) ማለት ነው ያለማስረጃ ደግሞ ዝም ብላቹ የተባላቹትን የጣላቹን አታውሩ
Apr 09, 2025