Betatata17
#education
Selam endat nachu ande nager እንድትተባበሩኝ ነበር l live with my mygrand mother kezih befit sera esera naber class batam miss eyadereku ስለተጀከርኩ ሌላ ስራ ብሞክር ይሻለኛል ብዬ አቆምኩት ስራ እንዲህ የማጣ አልመሰለኝም ነበር እና አሁን በጣም ችግር ውስጥ ነኝ ስራ ያላቹ ወይም ገንዘብ የማገኝበት ማንኛውም መንገድ ንገሩኝ please 🙏
Apr 09, 20254 engagements