ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ ቃጫ ገመድ መርካቶ ውስጥ የት አካባቢ ነው ሚገኘው
ድር ተራ ወደበርበሬ በረንዳ መውረጃ። በጥቅል 140 ነው እኔ ገዝቼ ተቀምጧል 100 ብር እሸጣለሁ
@natonan Inbox me