Henos76
#personal
ሰላም ጉራጌ ዞን አጌና አካባቢ አስቸኳይ የፍርድ ቤት ኬዝ ነበረብኝ እና እኔ ደሞ አዲስ አበባ ስለሆነ ያለሁት እዛ አካባቢ ጠበቃ መወከል ፈልጌ ነበር እና እባካችሁ እዛ አካባቢ ያሉ ጠበቃዎችን ምታቁ ማገኝበትን ስልክ ቁጥር ይሁን መንገድ ብትተባበሩኝ please 🙏
Apr 08, 20253 engagements
ሰላም ጉራጌ ዞን አጌና አካባቢ አስቸኳይ የፍርድ ቤት ኬዝ ነበረብኝ እና እኔ ደሞ አዲስ አበባ ስለሆነ ያለሁት እዛ አካባቢ ጠበቃ መወከል ፈልጌ ነበር እና እባካችሁ እዛ አካባቢ ያሉ ጠበቃዎችን ምታቁ ማገኝበትን ስልክ ቁጥር ይሁን መንገድ ብትተባበሩኝ please 🙏
Apr 08, 2025welkite lay yale tebeka yhonhal?
Apr 09, 2025