አንድን ነገር አድርገነው መፀፀት ይሻላል ወይስ ሳናደርገው በመቅረታችን መቆጨት Is it better to be regretted for doing something or for not doing it. Justify your answer.
Apr 08, 2025ማድረግ ከዛ ደሞ መማር "በሕይወት ፀፀት የለም ትምህርት መውሰድ እንጂ "
Apr 09, 2025አንድን ነገር አድርገነው መፀፀት ይሻላል ወይስ ሳናደርገው በመቅረታችን መቆጨት Is it better to be regretted for doing something or for not doing it. Justify your answer.
Apr 08, 2025ማድረግ ከዛ ደሞ መማር "በሕይወት ፀፀት የለም ትምህርት መውሰድ እንጂ "
Apr 09, 2025The late loret ጸጋዬ ገብረመድህን in his famous poem/screenplay የቴዎድሮስ ስንብት ከመቅደላ said... ያለፈ ጥረታችንን ሳስታምመዉ ትዝ ሲለኝ፤ ከሞከርነው ነገር ይልቅ ያልሞከርነው ነው 'ሚቆጨኝ። It should tell you everything
Apr 09, 2025በ አለማዊ ካየኋው ማድረጉ ይሻላል ከመፀፀት አጥፍቶ ይቅርታ መጠየቅ ይሻላል በመንፈሳዊ ግን መፅሐፍ ቅዱስ እንደዚ ነው የሚለው ኢሳይያስ 5:20 ፦ "ክፉን መልካም የሚሉ፥ መልካሙንም ክፉ የሚያደርጉ ወዮላቸው!" ምሳሌ 28:13 ፦ "መተላለፉን የሚሰውር አይሰናከልም፤ ነገር ግን የሚያስተውልና የሚተው ምሕረትን ያገኛል።" ግን መልካም ፈጣሪን የማያስከፋ ሰውን የማይጎዳ ከሆነ መሞከርን የመሰለ ነገር የለም ለ ውጤቱ መጨነቅ የለብህም ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው
Apr 10, 2025It depends. If it is useful for you, you may regret not doing it so you better do it and vice versa for the useless neger
Apr 09, 2025Better to be regretted for doing smt👍
Apr 09, 2025Kucht kemnm ybeltal betam debari ngr nw
Apr 09, 2025