#business
ሰላም ለእናንተ የመጀመሪያ ድግሪ አለኝ..... ከምንም አይነት ሰዎች ጋር connect የማላደርግበት exept ከሚያሰራኝ ሰው በስተቀር(main criteria )!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ደሞዝም አሰሪው ሰው በፈለገው ገንዘብ idC about money just only survive : መኝታ ደሞ ግቢ ውስጥም ቢሆን የምያሳድረኝ : የስራ ሰዓት 7 ቱንም ቀን እስከ ሌሊት 6 ሰዓት የምሰራለት: ስራው ደሞ except computer ነክ ማንኛውንም አይነት ሥራ በታማኘት እና የመጨረሻ አቅሜን ተጠቅሜ የምሰራለት ሰው .... በቃ inshort ለሕይወት basic የሆኑትን ነገሮች አድርጎልኝ ማንኛውምንም አይነት ሥራ የምሰራለት ሰው ካለ plss tell me 🙏🙏
Apr 08, 20254 engagements