yttttt1409
#other
ሰላም ppls ስራ ሰራለው በፊልዴ ባይሆንም በቂ አደለም ብሩ ሁሌ ራሴን ማሻሻል አስባለው ብዙ ነገሮችን ሞክራለሁ ያለኝም circle በጣም ጠባብ ነው ብዙ ተግባቢ አደለሁም እና ነገ የተሻለ ቦታ እንደምሆን አልጠራጠርም እና ብዙ አመስጋኝ ሰው አደለሁም በጣም ሀይማኖተኛ መሆን እፈልጋለው እ/ር ብዙ ነገር አድርጎልኛል እንደሚያደርግልኝም አምናለው ብዙ illegal ስራዎችን አጊኝቼ ትቻለው እና ሌላው best friend አለችኝ ብዙ አመሌን ችላ ብዙ አመት ቆይተናል i think ትንሽ feeling አለኝ መሰለኝ ለሷ ለመተው አስብና ብዙ ተጉዘናል እና በጣም ግልፅ ናት እንደ እኔ እና real ናት ትክክለኛ ጏደኛ obsessed እሆንና ትንሽ ራሴን ለማራቅ እሞክራለሁ ከዛ ሰላም obsession መሰለኝ ያለብኝ not love so ከህይወት አንፃር ከ friendship እና ከ ስራም አንፃር ከ ሀይማኖትም የሆነ ነገር በሉኝ
Apr 08, 20252 engagements