Eyesus kirstos mch nbr ye mejmriya tamratun yeseraw methaf kiduse lay yalew kana ze gelila lay yemjmriya tamratun endesera nw gn ande ande sebketoch ena temrtoch lay ke lijnetu jmro tamrat sesera endadege semchalew (specially zelalem hailu tereka lay) ena as an orthodox ytu nw tkkl
Apr 08, 2025አዎ በይፋ ህዝብ በታደመበት የተገለጠው ተአምሩ ያኔ ነው ያበቃው የሚባለው በአላዛር ነው... ግን እኮ እኔም አንተም ምናውቀው ተአምሩ ሚጀምረው ገና ከድንግል ማርያም ሲፀነስ ነው ሚያበቃው ደግሞ "እስካየነው ድረስ ነው ምልህ" ሞትን ድል አድርጎ በሶስተኛው ቀን ተነስቶ ከዛ ከሶስት አመት በኃላ ሲያርግ ነው:: ምን ልልህ ፈልጌ ነው ሀዋርያት በፃፉልን ልክ አዎ ነገር ግን ምን ይላል ቃሉ ( ²⁵ ኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ፤ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይመስለኛል። ) = የዮሐንስ ወንጌል : 21 =
Apr 08, 2025