የዘምዘም ውሀ የአብርሃም ሚስት የሆነችው አጋር(ሀጀራ) ከልጇ እስማኤል ጋር በበረሀ በነበሩበት ሰአት የያዙት ስንቅ አልቆባቸው ሚላስ ሚቀመስ ያጣሉ ከዛም እናታችን አጋር ልጇን እስማኤልን አስቀምጣው መፍትሔ ፍለጋ ከቦታ ቦታ በመዘዋወር ላይ ሳለች አምላካችን አላህ በተአምር ከእስማኤል አጠገብ ምንጩ እንዲፈልቅ አደረገ ....አመጣጡ እንደዚህ ነው ከዛም ይህ ምንጭ በማዕድን የበረከተ ስለሆነ ለእናትና ልጅ እንደ መጠጥም እንደ ምግብም ሆናቸው ....የፈጣሪ በረከትነቱን ማሳያ ደግሞ ከዛን እለት አንስቶ እስከአሁን ድረስ በጥራትም ሆነ በይዘቱ ሳይጓደል ለአለም መትረፉ ነው
Apr 08, 2025