Asker00119
#beauty
ሰላም AAE ቤተሰቦች የሱፍ (suit) መሸጫ በአሪፍ ዋጋ የሚያስደስት ልብስ የማገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ። አዲስ አበባ እና አዳማ በዚህ ጊዜ discount ያለበት ቦታ ቢሆን ይመረጣል። አድራሻና ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ አስቸኳይ ነው
Apr 07, 20251 engagements
ሰላም AAE ቤተሰቦች የሱፍ (suit) መሸጫ በአሪፍ ዋጋ የሚያስደስት ልብስ የማገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ። አዲስ አበባ እና አዳማ በዚህ ጊዜ discount ያለበት ቦታ ቢሆን ይመረጣል። አድራሻና ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ አስቸኳይ ነው
Apr 07, 2025ማንኛውንም አይነት የአሜሪካ ኮስሞቲክስ, የልጆች ዕቃዎች, supplements, አልባሳት, የቤት እቃዎች ሚፍልጉት እዘዙን በአጭር ጊዜ ዉስት እናቀርባለን @karemartt ብለው ቴሌግራም ይቀላቀሉን
Apr 08, 2025