ሰላም እንዴት ናችሁ 17 አመቴ ነው ሴት ነኝ እና ከ 8 አመቴ ጀምሮ ማለትም ከ2ኛ ክፍል ጀምሮ ሰውነቴ ከአመት አመት ይጨምራል አሁን 63 ኪሎ ነኝ እና 157። ብዙ ጊዜ በUniform አታስታውቂም ምናምን ይሉኛል ቁጭ ስል ግን ቦርጬ ያስታውቃል። ጭራሽ ሰፈር ውስጥ እህቴን አቅፌ ያዩኝ ሰዎች መቼ ነው የወለደችው ይላሉ። ብዙ ጊዜ ስፖርት መስራት የሩዝ ውሃ መጠጣት ለብ ባለ ውሀ ሎሚ መጠጣት እጀምር እና አንድ ሁለት ቀን አይቼ ለውጥ ስለማይኖረው ያስጠላኛል። እና እባካችሁ እናንተ ወይም ሌላ ሰው አድርጎት የቀነሰ ሰው ካለ ንገሩኝ
Apr 07, 2025እባክሽ ሁሉንም ተይው ግን virgin ከሆንሽ keep it እሺ እድሜሽን ሳየው ምናለ ባንቺ እድሜ በተመለስኩ እና ምንም ባላደረኩ አልኩ... ፀፀት...
Apr 07, 2025