አንድ ሰው ከናንተ ጋር relationship ውስጥ ቢሆን እና ግንኙነታችሁ ውስጥ ስላለው ቸልተኝነት even አይወደኝም ብላችሁ እስኪሰማችሁ ችላ ያላችሁ ነገር ግን እንደሚወዳችሁ የሚነግራችሁ ሰው ለምን ተግባሩና ቃሉ እንደማይገናኝ ስትጠይቁት ለራሱም ያለበት ሁኔታ ጥሩ እንዳልሆነ እና depression ውስጥ እንደገባ ቢነግራችሁ then ምንድነው ምታደርጉት ችግሩን የመቅረፍ አቅም ባይኖራችሁ እንኳን at least ብቸኛ እንደሆነ እንዳይሰማው የተሰማውን ነገር ማውራት ቢፈልግ judge ሳታደርጉ እንደምታደምጡት አብራችሁት እንደሆናችሁ ትነግሩታላችሁ ስታገኙትም አይዞህ ብላችሁ ታቅፉታላችሁ ትፀልዩለታላችሁ ብቻ ግን ብቻውን እንዲጋፈጠው አትተውትም ስለ ግንኙነታችሁ ክፍተት እያነሳችሁም አትወቅሱትም ግን still ደስተኛ ልታደርጉት ባለመቻላችሁ በራሳችሁ እያዘናችሁ ነው ግን የምትችሉትን እየሞከራችሁ ነው then በዚህ ሁኔታ ውስጥ ስታገል ዛሬ ደብሮኛል ብሎኝ እኔም ሲያወራኝ ይቀለዋል ምክንያቱንም ሳይባባስ እንፈታዋለን ብዬ 3 ጊዜ ደጋግሜ ደወልኩ ሳያነሳ ሲቀር ሌላ ጨነቀኝና ምን ሆነህ ነው ብዬ text አደረግኩለት እናም አንቺ ራስሽ ሌላ ጭንቀት ነው የሆንሺብኝ አለኝ በዛ ሰዐት ምን ልበላችሁ የሆነ ነገር መጥቶ ሰውነቴን ወረረኝ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር ??ለተወሰነ ጊዜ ብቻውን ትተውት ነበር?ወይስ ምን ታደርጉ ነበር
Apr 07, 2025He may need to see professionals if the thing is serious one.If you can facilitate that. And also try to figure out the reason if there is a known one. Keza eshi milsh kehone Tsebel,Betekrstian mehed....if you are Orthodox.
Apr 07, 2025