#ጥያቄ [35] እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ነገረው፥ “ሰውዬው👉👉 ይገደል፤ ማኅበሩም ሁሉ በድንጋይ ይውገሩት” አለው። [36] ማኅበሩም ሁሉ ከሰፈሩ ወደ ውጭ አወጡት፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው 👉👉በድንጋይ ወገሩት። ( ዘኍልቍ 15:35-36 ) የሰው ልጅ ደም ይሄን ያህል የረከሰ ነው ወይ ለእግዚአብሔር ??
Apr 07, 202527፤አንድ፡ሰው፡ሳያውቅ፡ኀጢአት፡ቢሠራ፥ለኀጢአት፡መሥዋዕት፡አንዲት፡የአንድ፡ዓመት፡እንስት፡ፍየል፡ ያቀርባል። 28፤ኀጢአት፡ሠርቶ፡ሳያውቅ፥ለሳተ፡ለዚያ፡ሰው፡ካህኑ፡ያስተሰርይለታል፤በእግዚአብሔር፡ፊት፡ ያስተሰርይለታል፥ይሰረይለትማል። 29፤ትውልዱ፡በእስራኤል፡ልጆች፡መካከል፡ቢኾን፥ወይም፡በመካከላቸው፡የሚቀመጥ፡መጻተኛ፡ ቢኾን፥ሳያውቅ፡ኀጢአትን፡ለሚሠራ፡ዅሉ፡ሕጉ፡አንድ፡ይኾንለታል። 30፤የአገር፡ልጅ፡ቢኾን፡ወይም፡መጻተኛ፡ቢኾን፥አንዳች፡በትዕቢት፡የሚያደርግ፡ሰው፡እግዚአብሔርን፡ ሰድቧል፤ያም፡ሰው፡ከሕዝቡ፡መካከል፡ተለይቶ፡ይጠፋል። 31፤የእግዚአብሔርን፡ቃል፡ስለ፡ናቀ፥ትእዛዙንም፡ስለ፡ሰበረ፥ያ፡ሰው፡ፈጽሞ፡ይጥፋ፤ኀጢአቱ፡በራሱ፡ ላይ፡ነው። ----( ዘኍልቍ 15:27-31 ) ------ ሸርፈህ ሸራርፈህ እያመጣህ እዚህ አትለፋደድ
Apr 07, 2025