ሰላም ሰዎች ኦርቶዶክስ ነኝ አስተዳደጌ ከ ቤተ ክርስትያን የራቀ ነበር ከቅርብ ግዜ ወዲህግን ስለ ሀይማኖቴ የበለጠ ባወኩ ቁጥር የበለጠ የማወቅ ፍላጎቴ እየጨመረ መጣ እና በተለይ ቅዳሴ ላይ ተሰጥኦ ህዝቡ ሲል እኔ ጦጣ እሆናለው ለዚ የሚረዳኝ መጽሐፍ ወይም online ትምህርት ካላቹ ሼር አርጉኝ::
Apr 06, 20251,መጽሀፍ አለ "ስርአተ ቅዳሴ ወግብረ ዲያቆናት "ብለህ ግዛ 20 birr neber ene sgeza 2,Le zema demo "ቃለ ስብሀት" yemibal app ale download arg
Apr 07, 2025