#other
ሰዎች ምን እየሰራቹ ገንዘብ እያገኛቹ ያላቹት ምትዝናኑት ምትዘንጡት በcomputer science ተመርቄ ስራ የለም ያገኘሁትን ደሞ እየሰራሁ ደሞ ብሩ አይያዝም ለምግብ እንኳን አይበቃኝም የራሴን ስራ ደሞ እንዳትሉኝ በምኔ ምን ልጀምር ግራ ገብትኛል በእውነት
Apr 06, 20253 engagements
ሰዎች ምን እየሰራቹ ገንዘብ እያገኛቹ ያላቹት ምትዝናኑት ምትዘንጡት በcomputer science ተመርቄ ስራ የለም ያገኘሁትን ደሞ እየሰራሁ ደሞ ብሩ አይያዝም ለምግብ እንኳን አይበቃኝም የራሴን ስራ ደሞ እንዳትሉኝ በምኔ ምን ልጀምር ግራ ገብትኛል በእውነት
Apr 06, 2025Indox anagergni mefethi yenoral
Apr 07, 2025Can you talk to me @mationly
Apr 07, 2025around bethel ye suk sra mesrat mifelg @grum_gebeya lay yanagregn
Apr 07, 2025