እውነት እንደው ከልባችሁ ደስተኛ ናችሁ??? Nooo ይሄ ለሰው የምታስመስሉትን አይደለም ግን really ውስጣችሁ ደስታ ይሰማችሁአል???? አመሰግናለሁ 🙏🙏
Apr 06, 2025አዎ ደስታ ይሰማኛል በህይወቴ ውስጥ ብዙ መመለስ ያሉብኝ ጥያቄዎች ቢኖሩም እንደብዙሀኑ ከመደሰት ይልቅ ወደ ሀዘን ያደላው ብሆንም ነገሮች እንደሚቀያየሩ ስለማምን ደስተኛ ነኝ ይሄንን ስሜት ማጣጣም ችያለሁ🙏
Apr 07, 2025