Nabiuuu63.5
#other
አንድ የኮሌጅ ተማሪ እሁድን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለበት ? weekend ን እቤት ስሆን ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ከቤተሰብም ጋር ስለሆንኩ ነው መሰለኝ እስቲ ሀሳብ ስጡኝ።
Apr 06, 20255 engagements
አንድ የኮሌጅ ተማሪ እሁድን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለበት ? weekend ን እቤት ስሆን ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ከቤተሰብም ጋር ስለሆንኩ ነው መሰለኝ እስቲ ሀሳብ ስጡኝ።
Apr 06, 2025Ende haymanoteh ye emnet bota bemehed. Ke college wchi yalu guadegnochhn bemagegnet Andandem weteh walk eyadereg arif yebcha gize bemasalef....bet ymthonbetn gizeh mekenes tchlaleh gn dmo kebeteseb garm gize btasalf melkam nw
Apr 06, 2025መፃፍ በማንበብ
Apr 06, 2025ደደብ, ደሃ weekend የሎዉም
Apr 06, 2025