ይሄ ለወንዶች ነው ሴቶች reply ባታደርጉ ደስ ይለናል። guys wait ካለምክንያት የሚወዳችሁ ሰው አለ እንደ i mean አሁን ምንም ባይኖራችሁ ዝም ብሎ አብሯችሁ የሚሆን ሰው አለ ከእናታችሁ ውጪ? መልሳችሁ እናታችሁ ብቻ ከሆነች Please ጊዜያችሁን ተራ ሴቶችን በማውራት አታቃጥሉት። if you are man በክፉ እንደማታየው i know ይገባሀል የማወራው😕
Apr 05, 2025I feel you brother but Kale miknyat meweded ye wend tsega aydelem bro! Only women, children and pets are loved unconditionally but a man can only loved under the conditions that he provide something ! Silezih antem bihon mother mitwedh tenkara provider sithon new. አንድ የኤፍሬም ታምሩ ዘፈን ላይ የሰማሁትን ልንገርህ “ብትውልም መልካም ውለታ ስለሰው ብትንገላታ ከሌለህ ማናለህ ደጅህ ኪስህ ነው የቅርብ ወዳጅህ”።
Apr 06, 2025