Yota25
#business
Guys it's urgent ባለፈው አመት ነበር 12 የጨረስኩ እና አሁን ስራ ለመቀጠር አስቤ ነበር , እኔ ደግሞ ለዚህ stuff አዲስ ነኝ እና ስልክ ደውየ ነበር ደላላወች ጋር ሰኞ እንድመጣ ነገሩኝ but someone told me ተያዥ እንደሚያስፈልግ የኔ ጥያቄ ምን አይነት ሰው ነው ተያዥ መሆን የሚችል and also ለ ደላላው ምን ያክል ነው መክፈል የሚጠበቅብኝ i am really broken ብዙ ክፍያ የሚጠይቅ ከሆነ ከወዲሁ እንድዘጋጅ
Apr 05, 20255 engagements