Cruzee2393
#health
Anyone with eplipsy yalbet or metakute pls let me know I just dont know how to live as hulum margwen nigre endatargwe Alu
Apr 05, 20252 engagements
Anyone with eplipsy yalbet or metakute pls let me know I just dont know how to live as hulum margwen nigre endatargwe Alu
Apr 05, 2025አንድ ጓደኛዬ ያመው ነበር እና ለ2 አመት አብረን ኖረናል እና ብዙ ጊዜ ከአልኮል ለምን ጠላ አይሆንም ቡናም ጭምር መጣጣት ሲያቆም,በቂ እንቅልፍ እና እረፍት ካገኘ አያመውም ሲያመውም ምላሱን እንዳይነክስ እና ግርግዳ የተለያዩ ነገር በማድረግ ነበር support የማደርገው እና ብቻ ህመሙ ጥንካሬ እና ለመዳን ደሞ ከላይ ያሉትን ነገሮች ከፈጣሪ እገዛ ጋር ማድረግ የተሻለ ነውው
Apr 05, 2025@msalrahma5 can u pls text me
Apr 05, 2025