ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ፣ ሁለት ቀን አልፖሰትኩም ነበር ። እስኪ ዛሬም አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፣ በቅንነት ብቻ መልሱልኝ 🙌 [13] አምላክህ እግዚአብሔር በእጅህ አሳልፎ በሰጣት ጊዜ፥ በእርስዋ ያሉትን ወንዶች ሁሉ በሰይፍ ስለት 👉ትገድላቸዋለህ፤ [14] ከሴቶቹና ከጓዙ በቀር እንስሶቹን፥ በከተማዪቱም ያለውን ምርኮ ሁሉ ዘርፈህ ለአንተ ትወስዳለህ፤ አምላክህም እግዚአብሔር የሚሰጥህን የጠላቶችህን ምርኮ 👉ትበላለህ። ( ዘዳግም 20:13-14 ) ይሄን ሁሉ ያደረገው እውን የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ነው ወይስ ሌላ ነው?🙏
Apr 05, 2025የ እስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር ለራሱ የለየው ሕዝብ ነበር ብሉይ ኪዳን ላይ... ሌላው ሕዝብ አሕዛብ እግዚአብሔርን የማያውቁ ነበሩ... በድሮ ዘመን አንዱ ሕዝብ ሌላው ላይ መነሳት እና አንዱን ማጥፋት is a common thing. የ እስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር ያለው ሕዝብ አይጠፋም. They are well trained fighters they fight for survival. And God helps them ofcourse. That is what you just read. Even if ቁንፅል ክፍል አምተህ, ኮንቴክስቱን እንክዋ ከግምት ውስጥ ባታስገባም ይሄ ነው ሃሳቡ
Apr 05, 2025