Abitua19
#business
ወደ ድሬ ሄጄ እቃ ለመግዛት አስቤ ነበር እና ስመለስ ፍተሻ ላይ እቃ ይያዛል አሉኝ የምታውቁት ነገር ካለ ብታጋሩኝ እና ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ሊሸጥ የሚችል እቃ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ 🙌❤
Apr 04, 20258 engagements
ወደ ድሬ ሄጄ እቃ ለመግዛት አስቤ ነበር እና ስመለስ ፍተሻ ላይ እቃ ይያዛል አሉኝ የምታውቁት ነገር ካለ ብታጋሩኝ እና ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ሊሸጥ የሚችል እቃ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ 🙌❤
Apr 04, 2025Awash lay kebad fitesha ale endesum hono miseru negadewoch alu connection yasfelgal bro
Apr 05, 2025endet lagegnachew chlalew?
Apr 05, 2025Awo awash lay ywsdalu aygltsewm gn edel nw wy tbelalh wy degmo tbelalh
Apr 05, 2025Ke dire miyasmeta sew tawkaleh?
Apr 05, 2025Ezaw yalu ሻጮችን ብታወራ የሆነ ነገር አታጣም ከነጋዴ ጋር ሊያገናኙህ ይችላሉ
Apr 05, 2025Negade memsel yelebhm bechrash andande eka yiyazal andande demo edl nw yalfal temesasay eka bebzat kemeyaz yeteleyaye eka mekelakel harif nw
Apr 05, 2025