ጓዶች መንጃ ፍቃድ ለማሳደስ የት ነው መሄድ ያለብኝ ክፍያውስ ስንት ነው? እና በተጨማሪ መያዝ ያለብኝ ዶክሜንት አለ? 🤔
Apr 04, 2025ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ምታድሰው - ጉርድ ፎቶ - የአይን ምርመራ ከጤና ጣቢያ - ከመንገድ ትራንስፖርት ለማደስ የሚሰጥ ደብዳቤ - ሚታደሰውን መንጃፍቃድ መያዝ አለብህ ስለሚመለስ - እርግጠኛ ባልሆንም 1100 ብር ክፍያ ያስፈልጋል - note that መንጃ ፍቃድህ የየትኛውም ክፍለ ከተማ ቢሆንም አቅራቢያ ያለው ጋር ሄደህ መስተናገድ ትችላለህ
Apr 04, 2025