#other
ጓዶች መንጃ ፍቃድ ለማሳደስ የት ነው መሄድ ያለብኝ ክፍያውስ ስንት ነው? እና በተጨማሪ መያዝ ያለብኝ ዶክሜንት አለ?
Apr 04, 20252 engagements
ጓዶች መንጃ ፍቃድ ለማሳደስ የት ነው መሄድ ያለብኝ ክፍያውስ ስንት ነው? እና በተጨማሪ መያዝ ያለብኝ ዶክሜንት አለ?
Apr 04, 2025ሰፈርህ የት ነው ፓፓ • ጤናጣብያ መንጃፍቃድህን ይዘህ ሄደህ ለእድሳት ሜዲካል በላቸውና ሜዲካል ውሰድ 200 ምናምን ብር ነው • ከዛ ትራፊክ ማኔጅመንት ሂድና ለመንጃ ፍቃድ እድሳት ብለህ ብር ከፍለህ ደብዳቤ ነገር ይሰጡሀል እዚህም ሁለት መቶ መሰለኝ ምትከፍለው • ከዛ በክፍለከተማ መንገድና ትራንስፖርት ሄደህ ለማሳደስ ብለህ ፎርም በ20 ብር ይሰጡሃል እሱን ሞልተህ መስኮት ላይ መስጠት ነው • ከዛ 1080 ብር እና የድሮውን መንጃ ፍቃድ ይቀበሉካል የታደሰውን ይዘህ ትወጣለህ
May 19, 20251080 lemasades🫢 lemawtat erasu eko 600 birr new
May 20, 2025