ሰላም! Ye 1 amet ከ 6 ወር ፍቅረኛ አለኝ. እሱ ዓለማዊ የሚባል አይነት ሰው ነው። ማለት ቤተክርስቲያን አይሄድም፣ አይጾምም፣ አይሰግድም፣ በቃ እንደ አንድ ክርስቲያን ማድረግ ያለበትን ነገር አያደርግም። ግን ደግሞ መጥፎ ባህሪ የለውም። ሲበዛ ለነገሮች ትኩረት ይሰጣል፣ ጎበዝ ነው፣ በቀላሉ ይረዳል። እና በጣም Rational የሆነ ሰው ነው፣ በአጭሩ አስተዋይ የሚባል አይነት ሰው ነው። በክርስትናው ዙሪያ ግን አማኝ ብቻ ነው፣ ምንም አያውቅም። መጽሐፍ ቅዱስ አንብቦም አያውቅም። እኔ ደግሞ በፊት ላይ በጣም ዓለማዊ የነበርኩ ከዛ ለሆነ ጊዜ ደግሞ መንፈሳዊ ህይወትን ለመለማመድ የምሞክር ሰው ነበርኩ። አሁን ላይ ደግሞ አየር ላይ ያለሁ፣ ሁለቱንም ያልሆንኩ። ዛሬ የሆነ ሲፈልገው የነበረ ነገር Fail አደረገበት። ከዛ ተሰማዉ. ከዚህ በላይ ከፈጣሪ መራቅ አልፈልግም እና ወደ ፈጣሪ እንድቀርብ አግዢኝ አለኝ እና ሃላፊነቱን ወስደሽ እርጂኝ አለኝ። እሺ አልኩት። ወደ ጥያቄዬ ስገባ: 1. ከምንድነው መጀመር ያለብን? 2. እኔስ እንዴት ነው ምጠነክረው? 3. ዘላቂ መፍትሔ እንዴት ነው ማምጣው? 4. ምን አይነት Approach ልጠቀም? Suggest me ይጠቅማል yemtlutn Btw, We're Orthodoxian and in distance relationship
Apr 04, 2025You can talk to me if u are in addis, i will help you to get niseha abat and other things u want also. We can discuss.
Apr 04, 2025