ሰላም የህግ ምክር የሚሰጥ ካለ መልሱልኝ እስኪ በንብ ባንክ በኩል ሶስት ወር ሊሞላው የተቃረበ transaction አርጌ ነበር እናም በቅርቡ ብሩን የላከው ሰው ቁጥር ተሳስቼ ነው በስህተት ነው የላኩት ብሎ ማመልከቻ ስላስገባ የባንኩ legal team ይዞታል ብለው ባንክ አካውንቴን እንዳላንቀሳቅስ አግደውታል የኔ ጥያቄ ማገድ ይችላሉ? ከሰውየው ጋርስ transaction እንዳረኩ የሚያሳይ ማስረጃ የማቅረብ ግዴታ አለብኝ ??
Apr 04, 2025Ksewyew gar mnm aynet business transaction saynoreh purely besetet kehone yasgebaw yemasmeles mebt alw. Yehone ngr geztoh kehone dmo esun prove mareg yalebh ante neh (either document or yesew masrejam lihon yichalal) bank yalw br baybeka erasure unlawful enrichment (Yale agbab mebeltseg) slehone yanten nebret ashto liasmeles yichalal.
Apr 04, 2025