Ab_11638
#other
ሰላም የጊቢ ተማሪ ነኝ። በአሁኑ ክረምት ከሰኔ ጀምሮ ትምህርት የለንም እና እባካችሁ ይኼንን 3 ወር መስራት የምችለውን ስራ ጠቁሙኝ። ከጠዋት 2 እስከ ማታ 12 ድረስ። ገንዘብ መስራት ፈልጋለሁ Please ተባበሩኝ🙏
Apr 04, 20253 engagements
ሰላም የጊቢ ተማሪ ነኝ። በአሁኑ ክረምት ከሰኔ ጀምሮ ትምህርት የለንም እና እባካችሁ ይኼንን 3 ወር መስራት የምችለውን ስራ ጠቁሙኝ። ከጠዋት 2 እስከ ማታ 12 ድረስ። ገንዘብ መስራት ፈልጋለሁ Please ተባበሩኝ🙏
Apr 04, 2025sales tiseralk?
Apr 04, 2025Eshi des yileghal
Apr 04, 2025Me 2 Please 🙌🙌
Apr 04, 2025