#sport
ዛሬ የባንክ አካዉንቴ ታገደ መሰለኝ no debt for legal restriction mnamn alegne ምንድነዉ የማደርገዉ እንደዚህ ገጥሞት የሚያዉቅ ባንክ ቤት ስሄድ ፍትህ ሚኒስትር ምናምን አሉኝ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም እረ ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል
Apr 03, 20252 engagements
ዛሬ የባንክ አካዉንቴ ታገደ መሰለኝ no debt for legal restriction mnamn alegne ምንድነዉ የማደርገዉ እንደዚህ ገጥሞት የሚያዉቅ ባንክ ቤት ስሄድ ፍትህ ሚኒስትር ምናምን አሉኝ ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም እረ ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል
Apr 03, 2025just go to bank Which the acct is opened, kelal ngr nw
Apr 04, 2025Me too please dm @Fira35
Aug 14, 2025