Aman_Y160
#health
Guys አባቴ በጣም ታሞብኝ ነው , who is the best neurologist in Addis? I need a really good one. Any recommendations? እናንተ ታክማቹህ የዳናችሁበት / ሰው ታክሞ የዳነበት የምታቁትን አሪፍ ኒይሮሎጂስት የጭንቅላት ዶክተር የት ቦታ ልሂድ ??
Apr 03, 202519 engagements
Guys አባቴ በጣም ታሞብኝ ነው , who is the best neurologist in Addis? I need a really good one. Any recommendations? እናንተ ታክማቹህ የዳናችሁበት / ሰው ታክሞ የዳነበት የምታቁትን አሪፍ ኒይሮሎጂስት የጭንቅላት ዶክተር የት ቦታ ልሂድ ??
Apr 03, 2025Fetari yimarilik ene alawkim gn እፀልይልካለው😊
Apr 03, 2025እግዚአብሔር ይማርልህ ይወስልህ😔
Apr 03, 2025እግዚአብሄር ይስጥልኝ! አመሰግናለው ለመልካም ቃላቶችህ ቤኪ
Apr 03, 2025እግዚአብሄር ይማራቸው
Apr 03, 2025May allah help your dad
Apr 03, 2025ጦር ሀይሎች ሆስቢታል ብትሄድ በጣም የበሰሉ እና ልምድ ያላቸው Sub specialists ታገኛለህ እኔም mother ታማ እዛ ነበር የወሰድኳት እና i was impressed with their level of experiance and care. አባትህን አሏህ አፊያ ያርግልህ ወንድሜ!
Apr 04, 2025እሺ እግዚአብሄር ክብሩን ይስጥልኝ።
Apr 04, 2025አላህ አፊያ ያድርግልህ አባቴ🥹🖤
Apr 03, 2025አመሰግናለው ክብሩን ውሰጂ።
Apr 03, 2025May Allah Help ur Dad
Apr 03, 2025Yehulueshet neurology clinic is good.
Apr 03, 2025ሁሉእሸት ሆስፒታል
Apr 03, 2025Amin general hospital
Apr 03, 2025