ይሄ ፍቅር ነወ እንዴ...? ሰላም እንዴት ናችሁ🙌ዛሬ አንድ ጥያቄ የሆነበኝን ነገር ወደ እናንተ ይዤ ቀርብያለሁ... እንደሚታወቀው አሁን ላይ ያሉ ሴቶች ወንድ ልጅን ሲቀርቡ በመጀመሪያ የሚጠይቁት ምን አለዉ?ብለዉ ነዉ እናም የደህነት ደረጃ ላይ የሚገኝ ከሆነ እንኳን ስለ ፍቅር ለማውራት ለሰላምታ እንኳን እጅ አይሰጡም..... በእርግጥ ወንድ ልጅ ድሃ ሲሆን በፍፁም አያምርበትም ተነስና ስራ መላ ያዝ😁 ግን ግን የኔ ጥያቄ 1.ገንዘብ የሌለኝ ጊዜ ወይም በድህነት ወለል በታች😁ስሰቃይ በነበረ ወቅት የፍቅር ጥያቄ ሳቀርብ እንቢ ያለች ሴት እኔ ሲሳካልኝ ካልተነጠፍኩልህ ካለች ፍቅር ነዉ ልንል እንችላለን? 2.ፍቅር ሙሉ ሰወነቱን ማንነቱን እንደተፈጠረዉ መቀበል ነዉ እንጂ የደማመቀ ማንነትን መቀበል ነዉ እንዴ? 3. እስቲ ከላይ ያሉትን መልሱ☺️
Apr 03, 2025አዎ ፍቅር ነው! . . . . . . . . . . . . የገንዘብ ፍቅር!
Apr 03, 2025