1)የፍቅር ጎደኛ ስንፈልግ ምን ማሰብ ማስቀደም አለብን ፤ ሴቶች ምን አይነት ወንድ ትፈልጋላችሁ ወንዶች ምን አይነት ሴት ትፈልጋላቹ ? 2)ወንድና ሴት ጎደኛ ብቻ መሆን ይችላሉ ? 3)ለጋብቻ ስትዘጋጅ ነው ወይስ ዝምብለህ ነው date መጀመር ያለብን? ፨ከእነዚህ የቻላችሁትን መልሱ ።
Apr 03, 20251. ብር ያለው 2. ብር ከሌለው መሆን ይችላሉ 3. ብር እስካለው reality
Apr 03, 2025