#personal
20 አመት ኖርያለው አሁን ግን😥..... ኧረ ቤተሰብ ስራ አጥ ነኝ ቤት ነው ውሎዬ ጓደኛ የለኝ መሄጃ የለኝም በሁሉም ነገር ከሰው በታች እንደሆንኩ ነው ሚሰማኝ በጭንቀትና በብቸኝነት ልሞት ነው🥺 ከቻላቹ አውሩኝ ወይ የምታቁት ስራ ካለ ጠቁሙኝና ከዚ አ.አ ውሰዱኝ በናታቹ🙌 መሮኛል😥
Apr 03, 202511 engagements
20 አመት ኖርያለው አሁን ግን😥..... ኧረ ቤተሰብ ስራ አጥ ነኝ ቤት ነው ውሎዬ ጓደኛ የለኝ መሄጃ የለኝም በሁሉም ነገር ከሰው በታች እንደሆንኩ ነው ሚሰማኝ በጭንቀትና በብቸኝነት ልሞት ነው🥺 ከቻላቹ አውሩኝ ወይ የምታቁት ስራ ካለ ጠቁሙኝና ከዚ አ.አ ውሰዱኝ በናታቹ🙌 መሮኛል😥
Apr 03, 2025Eshy amaesgnalehu yen ehit🙏
Apr 04, 2025Listen up bro! Use this challenge as an opportunity to learn new skills like coding, Graphic design or any other skills. Close ur door and let ur skills lift u up then u gonna get everyone, everywhere u wanna do it with.
Apr 03, 2025እስኪ በትንሹ ማድረግ የምትችለውን አድርግ ማስታወቂያ ማየት የምታውቀቸው ሰዎች ጋር መደወል እና አዳዲስ ነገር ሲኖር inform እንዲያደርጉህ ማድረግ ወዘተ...
Apr 03, 2025username አስቀምጥልኝ
Apr 03, 2025DM me @nimonium
Apr 03, 2025@abriiii1
Apr 04, 2025