Beki2110
#family
ከተመረቃችሁ በኃላ ስራ ይዛችሁም ሆነ ሳትይዙ የዘመድ ቤት መቀመጥ ልክ ነዉ ብላችሁ ታስባልችሁ?
Apr 03, 20256 engagements
ከተመረቃችሁ በኃላ ስራ ይዛችሁም ሆነ ሳትይዙ የዘመድ ቤት መቀመጥ ልክ ነዉ ብላችሁ ታስባልችሁ?
Apr 03, 2025እንኳን ዘመድ ቤት ቤተሰብ ቤትም ይከብዳል
Apr 03, 2025እንኳን ተመርቆ ለጥየቃ መሄድ እራሱ ይቀፈኛል
Apr 03, 2025Enkuan zemed bet brother ga ስራ ጀምሬ እንኳን አብሮ መኖር des aylm like dependant yehonku yakl new yemisemagn.
Apr 03, 2025አናስብም
Apr 03, 2025Enat abatih ga erasu mekemet betam nw yemiyastelah enkuan zemed ga
Apr 03, 2025