#religion
Selam be betcrstiyan burake malet men malet new yehen maweqe felge new
Apr 03, 20252 engagements
Selam be betcrstiyan burake malet men malet new yehen maweqe felge new
Apr 03, 2025ቡራኬ ማለት ቃሉ የግእዝ ሲሆን የተባረከ ማለት ነው ይህ ቃል ለብዙ ነገሮች እንጠቀምበታለን ለምሳሌ ቅዳሴ ላይ ጸሎተ ቡራኬ ሚባል አለ፣በቤተክርስቲያን እንድንመገብ እና እንድንጠጣ የተቀደሱ ወይም ጸሎት የተደረገባቸው ነገሮችም ቡራኬ ይባላሉ ለምሳሌ ቡራኬ ነው ብላ ይባላል ለበዓላት ጊዜ ሚሰጠን፣ቡራኬ ነው ጠጣ ይባላል ጸበል ወይም በዓላት ጊዜ ሚሰጠን
Apr 05, 2025Bereket malet yhon
Apr 03, 2025