ሰላም families እንዴት ናቹ አንድ የጨነቀኝ ነገር አለ አማክሩኝ specially ሴቶች በ depression እየተሰቃየሁ ነው መኖር ካስጠላኝ ሰንብቷል ራሴን ለማጥፋት ብዙ ሞክሬ አልሆነልኝም አሁን ላይ ግን ራሴን ባጠፋ ፈጣሪንም የተወሰኑ ሰዎችን እናቴን ጨምሮ እንደማሳዝን አውቄያለሁ እናም ራሴን ከማጠፋ ይልቅ ሰላም ከሚነሱኝ ነገሮች ርቄ ለመኖር ወስኛለው ከውሳኔዬ አንዱ ከቤተሰብ ቤት ወጥቼ ራሴን ችዬ ለመኖር ነው ይህን ስላቹ ቤት ውስጥ መፍትሄ የሌላቸው ያደከሙኝ ብዙ ችግሮች አሉ ከአባቴ ጋርም ከልጅነቴ ጀምሮ ጥሩ ግንኙነት የለንም እንዲያውም ይጠላኛል እኔ ፍቅር አይገባኝም, ቤት ውስጥ ለሚፈጠሩት ችግሮች በሙሉ እኔ ነኝ ምክንያቱ እያልኩ ራሴን እወቅሳለሁ ልጅነቴም እንደዚህ ነበር አሁን ላይ እነዚህን ነገሮች ምሸከምበት energy የለኝም so የምጠይቃችሁ 2 ነገር ነው 1 ሴት ሆኖ ራስን ችሎ መውጣት ምን ይመስላል ምን አይነት ፈተናዎች ይኖሩታል ከልምድ አንፃር ብትነግሩኝ 2 ደሞዜ 8 ሺ ብር ነው ለተወሰነ ጊዜ ያኖረኛል??
Apr 02, 2025ተከራይቶ ለመዉጣት ያለሽበት ቦታ ይወስነዋል። ክፍለሀገር ከሆንሽ በቂ ነዉ። ሸገር ከሆነ ግን ትንሽ ሊከብድሽ ይችላል። ለነገ የምትይዉ ሳንቲም ላይኖርሽ ይችላል ቤት ዉድ ስለሆነ። ወይ ከከተማ ራቅ ብለሽ ተከራዪ
Apr 03, 2025