ሰላም ለዚህ channel አባላት እንዴት አላችሁ። እዚህ ዉስጥ Reality የሚል ስም ያለዉ አንድ እስላም ልጅ የረባዉንም ያልረባዉንም ጥያቄ እያመጣ ይጠይቃል። መጀመሪያ አካባቢ ለዕዉቀት ነዉ ሚጠይቀዉ ብዬ መልስ ለመስጠት ሞክሬ ነበር። ነገር ግን ልጁ ለዕዉቀት ሳይሆን የሱን ቁራን እንኳ በቅጡ ምን እንደሚል የማያዉቅ በአክራ*ሪ የእስልምና አስተሳሰብ የተጠናወተዉ ነዉ። ለማንኛዉም ለሱ መልስ የምሰጡ ሰዎች ለማይሰማ ሰዉ አትድከሙ። በተጨማሪም ይህን ፅሁፍ ካየኸዉ መጀመርያ የእስልምና ሀይማኖት የተሳሳቱ ትምህርቶች ላይ ማብራሪያ ስጥ።
Apr 02, 2025እርማት ውሰድ! በመጀመሪያ ይህ ቻነል የተከፈተው ሁሉም ኢትዮጽያዊ መልስ ፈልጎ ያጣለትን ማንኛውም ጥያቄ ለመጠየቅ ነው። እኔ ጠያቂውን ደጋፊም ተቃዋሚም አይደለሁም። ነገር ግን የፈለገውን የመጠየቅ መብት አለው። ምነው የመጽሐፉን የ'ግደሉ' ጉድ ሸክም ስላወጣ አመመህ? ልክስክስ ጥያቄዎች ሲጠየቁ በተቃወምክ። ሁለተኛ ስለክርስትና ለማወቅ/ለማጋለጥ አብዝቶ የሚጠይቅ ሰው የአክራሪነት መገለጫ ያደረገው ማን ነው?? ግደልና ፍለጥ ያለበትን አንቀጽ እያወጣ ማብራሪያ ጠየቀህ አይደል? ከቻልክ መመለስ ነው። ካልቻልክ እንደለመድከው "ኦርጦዶቅስ ስድብ አላት" የሚለውን እሳቤህን ማራመድ ነው። አለቀ። ሶስተኛ ሐሳብ ሌሎች ክርስቲያኖች ለማወቅም ይሁን ጠንቋይ ቄስና ደብተራዎቻቸው የሞሏቸውን የጥላቻ ንግግር ሲጽፉ እርሱን የአክራሪ ክርስትና አስተሳሰብ መገለጫ ለምን አትለውም? ለነርሱ ጊዜ አይንህ የታወረ አፍህ የተለጎመ ሆኖ ዛሬ ባንተ ሲመጣ ከነከነህ። በርግጥ አንተም የአክራሪ ክርስትና አስተሳሰብ ስለተጠናወተህ ነው። እርሱማ የተሳሳቱ የምትላቸውን ትምህርቶች ጠይቀህ መልስ እየተሰጠህ ነው። አሁንም ጠይቅ! አንተ ጠይቀህ መልስ ተሰጠህና እኛ ጠይቀን መልስ ስላላገኘን የኛን ጠያቂዎች የአክራሪ እስልምና አስተሳሰብ የተጠናወታቸው ማለትህ ትንሽ አእምሮህ ዝግመተ ለውጡን ያልጨረሰ ያስመስልብሃል። + እንደ ልጁ የጥቅሶች ዝርዝር ከሄድን ደግሞ የአሸባሪዎችን አስተሳሰብ የሚደግፈው የትኛው እምነት እንደሆነ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። ይልቅ መዘባረቅህን ተው። መነፋረቁንም ተው። ጥያቄ ሲጠየቅ ተሳዳቢ ቅርስጢያኖችን እረፉ በላቸው። እምነታቸው መልስ ሳይሆን ስድብ እንዳላት እያስመሰከሩ ነው። መልስ ከሌለ ዝምታ ወርቅ ነው። እዚህ ያለ ሰው መልስ አልሰጠም ማለት ለጥያቄው መልስ የለም ማለት አይደለም፤ አለ ማለትም አይደለም። ወ ደህና ዋል።
Apr 03, 2025