Jah_Red355
#business
ከ15 ቀን በኋላ ለሻንጣ ስራ ዱባይ እሄዳለሁ።2500 ዶላር አለኝ ወደ ድርሀም ቀይሬ ለነጋዴ መሸጥ እፈልጋለሁ። 1-ምን ምን ማወቅ አለብኝ? 2-ከምን ልጠንቀቅ? 3-ድርሀም እዛ ስንት ነው የሚሸጠው (በብላክ)?43 ብር የሚባለው እውነት ነው? 4-ሻንጣ በኪሎ ስንት ገባ? አሁንም 1000 ነው?
Apr 02, 20252 engagements
ከ15 ቀን በኋላ ለሻንጣ ስራ ዱባይ እሄዳለሁ።2500 ዶላር አለኝ ወደ ድርሀም ቀይሬ ለነጋዴ መሸጥ እፈልጋለሁ። 1-ምን ምን ማወቅ አለብኝ? 2-ከምን ልጠንቀቅ? 3-ድርሀም እዛ ስንት ነው የሚሸጠው (በብላክ)?43 ብር የሚባለው እውነት ነው? 4-ሻንጣ በኪሎ ስንት ገባ? አሁንም 1000 ነው?
Apr 02, 2025DM asap you will benefit a lot. My brother works on this stuff he has an office around megenagna he will guide you about everything and you can collaborate on working with him. He works with dubai travellers
Apr 03, 2025@fiker_j
Apr 03, 2025