#relationships
Guys ወንደ ላጤነት ደከመኝ.... እና ባጭሩ Eski ሴተ ላጤዎች ወንደ ላጤ ሚፈልግ raise ur hand
Apr 02, 202555 engagements
Guys ወንደ ላጤነት ደከመኝ.... እና ባጭሩ Eski ሴተ ላጤዎች ወንደ ላጤ ሚፈልግ raise ur hand
Apr 02, 2025Ena alew 🖐 ye gele beti kalehe be were demozeyen mulu yeserayewe lena maserekebe🙄 beya samenetu mezenanati ena demo be erasachen car new yamenezenanaw yehan yametamwal kehon
Apr 02, 2025ምን አለህ🙄
Apr 02, 2025ሙያ የለኝም ሽንኩርት እንኳን መላጥ አልችልም ግን ጨጓራ መላጥ ላይ ጎበዝ ነኝ እንዲሁም በየቀኑ ቸኮሌት ኬክ የምትገዛልኝ ከሆነ አለሁ 😀😏
Apr 02, 2025የዘንድሮ ሴቶች እጃችሁን አንሱ ከምትላቸው እግራችሁን አንሱ ብትላቸው ይቀላቸዋል 😂🙌
Apr 02, 2025Damnnnnn😂
Apr 03, 2025ባጭሩ አታስረዳም ዙሪያ ጥምጥም kemthed 🙄
Apr 02, 2025እኔ ደሞ ወንደላጤነት እንዴት እንደተመቸኝ ☺️
Apr 02, 2025Also tired of being ሴተላጤ 😂
Apr 02, 2025Im interersted on u
Apr 02, 2025Latey show lay lemn atkerbm tadya😜
Apr 02, 2025እንደኔ ወንደ ላጤነት የተመቸው 😂👌
Apr 03, 2025ትርፍ ጨጓራ አለሽ እዴ ማን🗿
Apr 02, 2025ባክህ እኔም መሮኛል ብቻህን አደለህም
Apr 02, 2025